ኃይለሚካኤል, ዶ/ር አረጋኮቺ, ጌታቸው2022-04-152023-11-092022-04-152023-11-092000-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/31377ዓይነታዊ የምርምር ዘዴን ተጠቅሞ አማርኛን በሁለተኛ ቋንቋነት በመጀመሪያ ደረጃ አንደኛ ሳይክል ትምህርት ቤቶች በማስተማር ሂደት የቋንቋ ትምህርት መርጃ መሣሪያዎች አዘገጃጀትና አጠቃቀም ምን እንደሚመስል መፈተሸ የዚህ ጥናት ዓቢይ ትኩረት ነው፡፡amበቦንጋ ከተማ አምስት የመጀመሩያ ደረጃ አንደኛ እርከን ትምህርት ቤቶች አማርኛን በሁለተኛ ቋንቋነት በማስተማር ሂደት የቋንቋ ትምህርት መሣሪያዎች አጠቃቀም እና የቋንቋ ትምህርት መርጃ መሣሪያዎች አዘገጃጀትና አጠቃቀምThesis