ኃይለሚካኤል, ዶ/ር አረጋሲባም, ታደሰ2020-11-302023-11-092020-11-302023-11-091992-05http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23719በመርሃ-ትምህርት ዝግጅት ሂደት ዓላማን ከመንደፋ ቀጥሎ የሚመጣው የትግበራው ሂደት ነዉ፡፡ የመርሃ- ትምህርት ትግበራ በትወራ ደረጃ ያለን ንድፋ (ዓላማ) ወደ ተግባር የመለወጥ ሂደት ነው፡፡ ይህ ንድፋ ውጤት ማስገኘት አለማሰገኘቱ የሚረጋገጠው ደግም የትግበራውን ሂደት በመገምገም ነው፡፡amበአዲሱ የትምህርት ፓሊሲ አማርኛን በ2ኛ ቋንቋነት ለሚማሩ የ1ኛ ደረጃ የመጀመሪያዉ ሳይክል ተማሪዎች የተዘጋጀው የአማርኛ መርሃ- ትምህርት ትግበራ ግምገማThesis