ቦጋለ ዶ/ር, ብርሃኑጌታቸው, ዘላለም2021-07-012023-11-092021-07-012023-11-092009-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/27032የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ፤ በህጻናት ስነጽሁፍ ላይ የተመሰረተ ትወናዊ ንባብ ዘዴ በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዳትንና አቀላጥፍ የማንበብን ቸሎታ ለማዳበር የሚኖረውን ሚናና በክሂላቱ መካከል የሚኖረውን ተዛምዶ መፈተሽ ነው፡፡amበህጻናት ሥነጽሁፍ ላይ የተመሰረተ ትወናዊ ንባብ ዘዴበህጻናት ሥነጽሁፍ ላይ የተመሰረተ ትወናዊ ንባብ ዘዴ አቀላጥፎ የማንበብንና አንብቦ የመረዳትን ክሂል የማጎልበት ሚናና በክሂላቱ መካከል ያለው ተዛምዶ፤ በሶስተኛ ክሂል ተማሪዎች ተተኳሪነትThesis