እንዳለማው, ጌታቸው(ረዳት ፕሮፌሰር )አዳነ, አንለይ2022-06-082023-11-092022-06-082023-11-092000-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/31961የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ለአንደኛ ደረጃ ሁለተኛ እርከን በተዘጋጀው የአማርኛ ቋንቋ መርህ ትምህርት ውስጥ የፅህፈት ክሂልን ለማስተማር የቀረቡትን ስነዘዴዎች አተገባበር መፈተሽ ሲሆን በመርህ ትምህርቱ ፅህፈትን ለማስተማር ተግባር ላይ የዋሉት ስነዘዴዎች በደረጃው ከተዘጋጁት የመማሪያና ማስተማርያ መፃህፍቱ ጋር ያላቸውን ተያያዥነት በክፍል ውስጥ ያለቸውን አተገባበር የመምህራንንና የተማሪዎችን ሚና መቃኘትና የሚታዩ ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመፈተሽ ከደረሰበት ውጤት ተነስቶ የመፍትሔ ሀሳቦቸን መጠቆም ነው፡፡amየፅህፈት ክሂልን ማስተማርለአንደኛ ደረጃ ሁለተኛ እርከን በተዘጋጀው የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ውሰጥ የፅህፈት ክሂል የማስተማር ሰነ-ዘዴዎች አተገባበር ፈተሻThesis