ፈቃደ አዘዘምንዳ ገብሬ2020-11-192023-11-092020-11-192023-11-092000-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23391የጌዴኦ ልማዳዊ ሥርዓቶችና ዝርዉ ቃል ተኮቻቸዉ በሚል ርዕስ የቀረበዉ ይህ ቴሲስ፤ ያተኮረባቸዉና በሂደቱ መጨረሻ የደረሰባቸዉ ዋና ዋና ነጥቦች ቀጥሎ የተመለከቱት ናቸዉ፡፡ ጌዴኦ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሥር ከሚገኙ አስራ ሦስት ዞኖች መካከል አንዱ ነዉ፡፡ቋንቋቸዉ ጌዴኦኛ(Gdeeuffa) ሲሆን፤ባህላዊና ማህራዊ ተመሳስሎ ካላቸዉ ከቡርጂ፤ሐዲያ፤ ሲዳማ እና ከምባታ ህዝቦች ቋንቋዎች ጋር እናደሚዛመድ McClellan (1988: 28) ይገልፃል፡፡Amharicየጌዴኦ ልማዳዊ ሥርዓቶችና ዝርዉቃል ተረኮቻቸዉThesis