ወንድወሰን አዳነአስቴር ወልዴ2020-11-022023-11-092020-11-022023-11-091999http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22987የሰው ልጅ በህይወት መኖር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በተለያዩ የመግባቢያ ዘዴዎች በመጠቀም በአምሮው የሚምስለሰለውን ማንኛውም ሀሳብ አውታው ጠይቅ እያለ የሚጎተጉተውን የሚያስጨንቀውን ምላሽ ያጣለትን ጥያቂውን ልውጣ ልቅር እያለ የሚሞግተውን በደሉን ከመሰሉ ጋር ከሚጋራባቸው የኪነጥበብ ውጤቶች ዎንኛው ሰነቃል ነው፡፡Amharicበኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የተገኙ የግድግዳ ጹሁፎች ይዘት ትንተናThesis