ዘሪሁን አሰፋዉመሰረት ብርሃኔ2022-05-092023-11-092022-05-092023-11-092003-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/31565ይህ ጥናት የሽመናና የአንጥረኝ ሙያ በጃናሞራ ወረዳ በሚል ርዕስ ሳዘጋጅ ዋና ዓላማ አድርጌ የተነሳሁት የቁሶቹን ስያሜ አገልገሎት የአሰራር ሂደት እንድሁም የሙተኞቹን ሕይወት ማሳየት ነዉ፡፡Amharicበጥናቱ የተተነተኑት ቁሶች በህብረተሰቡ ዘንድ አገልግሎት ላይ በምዉሉብት ጊዜ ከቀድሞ ሚናቸዉ ባሻገር ተዕምርት/ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሚናእነዳላቸዉ ታይቶአል፡፡ሽመናና አንጥረኝነት በጃናሞራ ወረዳThesis