አማር, ጌታሁንበቀለ, ተሰፋየ2020-12-012023-11-092020-12-012023-11-091993-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23780በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ለአንደኛ ደረጃ ሁለተኛ እርከን (5ኛ-8ኛ) አማርኛ ኢ አፈ ፈት ተማሪዎች ተዘጋጅተው በአገልግሎት ላይ በሚገኙት የአማርኛ መማሪያ መጻህፋት ውስጥ የሰዋሰው ይዘቶች ቀርበው ይገኛሉ፡፡ በይዘቶቹ ላይ የተደረገ ጥናት ግን የለም፡፡ ይህም ሁኔታ ለዚህ ጥናት መነሻ ምክንያት ሊሆን ችሏል፡፡ በዚህም መሠረት ይህ ጥናት ቀደም ሲል ከተጠቀሱት መማሪያ መጽህፋት ውስጥ የስምንተኛ ክፋሉን መርጦ በዉስጡ በቀረቡት የሰዋሰው መልመጃዎች ላይ ግምገማ እድርጓል፡፡amበኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ለስምንተኛ ክፋል አማርኛ አ. አፈ ፈት ተማሪዎች በተዘጋጀው የአማርኛ መማሪያ መጽሐፋ ውስጥ የሰዋሰው ትምህርት ይዘቶች አቀራረብ ግምገማThesis