ጌታቸው አዱኛአልታየች ተክሌ2021-05-202023-11-092021-05-202023-11-092017-01http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/26465የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በ2004 ዓ.ም.በታተመው በ10ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሀፍ ውስጥ የሚገኙ ምንባቦች ለክፍል ደረጃው ያላቸውን ተነባቢነት መፈተሽ ሲሆን ዝርዝር ዓላማውም ለተማሪዎቹ የንባብ ፍላጎት ተነሳሽነት ያላቸውን አስተዋጽኦ መመርመር እና አንብበው በበቂ ሁኔታ መረዳት አለመረዳታቸውን መለየት ናቸው፡፡Amharicየአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሀፍበ2004 ዓ.ም. በታተመው በ10ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሀፍ ውስጥ የሚገኙ ምንባቦች ተነባቢነትThesis