መሠረት, ዘላለም (PhD)ብርሃኑ, ላእከማርያም2019-02-072023-11-092019-02-072023-11-092010-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/16294ይህ ጥናት “ጉዲያቸውን ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ያዯረጉ የግዔዛ ቅኔያት ይዖታዊ ትንተና” በሚሌ ርእስ ተመሥርቶ ተከናውኗሌ፡፡ የጥናቱ ዏቢይ ዏሊማ በማኅበራዊ፣ በፖሇቲካዊ እና በሃይማኖታዊ ጉዲዮች ሪያ የቀረቡትን የግዔዛ ቅኔያት በፍካሬ ሥሌት መሠረት መፈከር ነው፡፡ የሥነ-ትርሜን ንዴፈ ሏሳብ የአጠናን ዖዳ በመጠቀም በማኅበራዊ ዏሥራ ስዴስት፣ በፖሇቲካዊ ዏሥራ ኹሇት፣ በሃይማኖታዊ ዏሥር በጥቅለ ሠሊሳ ስምንት ቅኔያት ባሊቸው የርእሰ ጉዲይ ሳቢነት ተመርጠው ተተንትነዋሌ፡፡ ይህን ጥናት ሇማከናወን በቤተ-መጻሔፍት ውስጥ ቀዲማይ እና ካሌዒይ የመረጃ ምንጮችን ተገሌግያሇሁ፡፡ በግዔዛ ቅኔያት ሊይ የተካኼደ ቀዯምት ምርምራዊ ሥራዎች በሠምና ወርቅ ዜች፣ በታሪካዊ አጀማመር፣ በቅኔ ቤቶች ባህሌ ሊይ የሚያተኩሩ ናቸው፡፡ ይህ ጥናታዊ ምርምር የእነዘህን ቀዯምት ጥናቶች ተገቢነት እና ክፍተቶች በተገቢ መንገዴ መርምሯሌ፡፡ ቀዯምት ምርምራዊ ጥናቶች ሦስቱን የነገረ ሰብእ ጉዲዮች ሇይተው በንዴፈ ሏሳብ ማኼጃነት አሌተተነተኑም፡፡ ይህ ምርምራዊ ሥራ በእነሱ በዋናነት ያሌተነሡትን ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ዔሳቤዎችን በማንሣት በፍካሬ ንዴፈ ሏሳብ ሠረገሊነት ተካኼዶሌ፡፡በትንተና ወቅት ቅኔያቱ በኹሇት ጎራ ተዋግነው ቀርበዋሌ፡፡ በመጀመሪያው ጎራ በሰበካው ማኅበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዲዮችን የሚያነሡ ቅኔያት ተካተዋሌ፡፡ በኹሇተኛ ጎራ ከዏፄ ምኒሌክ እስከ ዖመነ ዯርግ ዴረስ ያለት ፖሇቲካዊ ቅኔያት ተቃኝተውበታሌ፡፡ በትንተናው ውስጥ በዋናነት ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ርእሰ ጉዲዮች ሑሶቻቸው፣ ዛንባላያቸው፣ የሏሳብ ተዋረዲቸው በተሇያየ አንጻር ተፈክረዋሌ፡፡ ሇዘህም ማሳያነት ሦስት ዏበይት ነጥቦች ተነሥተዋሌ፡፡ ማኅበራዊ ጉዲዮቹ በአመክንዮ፣ በሰብኣዊ መሻት፣ በተመክሮ በሚያነሡት ርእሰ ጉዲዮች እርስ በርስ ተጣሌፈዋሌ፡፡ፖሇቲካዊ ጉዲዮቹ በሚያነሡት አለታዊና አወንታዊ ዔሳቤዎች የመንግሥትን እና የሃይማኖትን አም አስተርጐመዋሌ፡፡ ሃይማኖታዊ ጉዲዮቹ የእርስ በርስ ሑሶችንና ፖሇቲካዊ አንዴምታዎችን በውስጣቸው ያዖለ ኾነው ተገኝተዋሌ፡፡ በጥቅለ የእነዘህ ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ርእሰ ጉዲዮች እርስ በርሳቸው መሰናሰሌ፣ በእነርሱ ሊይ የሚሰጠውን ሏቲት እና ፍካሬ ተመሳሳይ ቅርጽ እንዱይዛ አዴርጎታሌ፡፡ ቅኔያቱ የየዖመናቱን ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዲዮችን የሚያሳዩ እና በሀገሪቱ ውስጥ የተከሠቱትን ማኅበረ-ፖሇቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ዔሳቤዎች ሇመንዯፍ የሚያስችለ ኾነው ተገኝተዋሌ፡፡amማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ያደረጉ የግእዝ ቅኔያት ይዘታዊ ትንተናጉዳያቸውን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ሃይማኖታዊ ያደረጉ የግዕዝ ቅኔያት ይዞታዊ ትንተናThesis