ጌታቸው አደኛ (ዶ/ር)በየነች ቡሩሴ2023-12-192023-12-192023-09http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/1082የዚህ ጥናት ዋና አላማ በቀርሳ ማሊማ ወረዳ በሌማን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች የመጻፍ ክሂል ብቃታቸው ምን ላይ እንደሚገኝ መመርመር ነው፡፡ይህ አላ ማ ግብ መች እንዲሆን ጥናቱ በክፍል ውስጥ የመጻፍ ክሂል መቅረብ ባለበት ሁኔታ ቀርቧል?እንዲሁም መምህራን የተማሪዎችን የመጻፍ ክሂል ብቃት ለማሳደግ የክፍል ውስጥ አተገባበር ምን ያህል በሚገባ ቀርቧል?የሚሉ መሪ ጥያቄዎችን ይዞየተነሳ ነው፡፡ይህ ጥናት በኦሮሚያ ክልል በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በቀርሳማሊማ ወረዳ በሚገኝ በሌማን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በመማርናማስተማር ስራ ላይ በተሰማሩት የ9ኛ ክፌል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን እናተማሪዎች ላይ ብቻ የተወሰነ ነው፡፡ በዚህ ትምህርትቤት በሚገኙ መምህራን የአላማ ተኮር ስሌትን በመጠቀም የክፌል ምልከታ ፣ቃለመጠይቅ እና የጽሁፍ መጠይቅ መረጃ ለመሰብሰብ ጥቅም ላይ ውለዋል፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች በአሃዝ እና በፐርሰት ከተሰሉ በኋላ በሰንጠረዥ በፈርጃቸው ተደራጅተው ተተንትነዋሌል፡የተገኘው ውጤት አንደ መምህር ክህሉን ትኩረት ሰጥቶ የሚያስተምር እና የሚያቀርብ ሲሆን አንደኛዋ መምህርት በዚህ መልኩ እያቀረበች እንዳልሆነ እና የጥቂት ተማሪዎች ተነሳሳሽነትም ከፍተኛ ሲሆን የአብዛኛዎቹግን ዝቅተኛ ነው፡፡amየመጻፍ ክሂልየዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች የመጻፍ ክሂል ብቃት ትንተና (በቀርሳ ማሊማ ወረዳ፣በሌማን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተተኳሪነት)Thesis