አለሙ, አብርሃም(አቶ)በላይ, ከሁሉም2022-06-212023-11-092022-06-212023-11-092004-09http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/32079ይህ ጥናት በነገደ ወይጦ ማህበረሰብ ቃላዊ ዝርው ተረኮችና ባህላዊ ስርዓቶች ላይ የተካሄድ ነው፡፡ በጥናቱ ከቤተመፃህፍት መረጃዎች በተጨማሪ ጥናቱ ስለሚካሄድበት አካባቢና ማህበረሰብ አጠቃላይ ገፅታ፣ በማህበረሰቡ ስለሚነገሩ ቃላዊ ዝርው ተረኮችና ስለሚፈፀሙ ባህላዊ ስርዓቶች በቃለመጠይቅና በምልክታ መረጃዎች ተሰብስበዋል፡፡amበነገደ ወይጦ ማህበረሰብ ቃላዊ ዝርው ተረኮችና ባህላዊ ስርዓቶች ላይ የተካሄድ ነው፡፡የነገደ ወይጦ ማህበረሰብ ቃላዊ ዝርው ተረኮችና ባህላዊ ስርዓቶች ጥናትThesis