አለሙ, አብርሃምያረጋል, አፀደ2020-12-222023-11-092020-12-222023-11-092003-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24271ይህ ጥናት በኮንሶ ሃገረሰባዊ አልባሳት እና ጌጣጌጦች ቁሳዊ ባህርያትና ማህበረ- ጥበባዊ ፋይዳ ትንተና ላይ የሚያተኩር ነዉ፡፡ ዐበይት ዓላማዎቹም የባህላዊ አልባሳቱን፤ ጌጣጌጦቹን እና የማህበረሰቡን የፀጉር አሰራር አካላዊ ገፅታ ማሳየት፤ የአለባበስ ስርዓቱን እና አጋጣሚዎቹን መግለፅ፤እንዲሁም የአልባሳቱን እና የጌጣጌጦቹን ማህበረ-ጥበባዊ ፋይዳ ማሳየት ናቸዉ፡፡amየኮንሶ ሃገረሰባዊ አልባሳት እና ጌጣጌጦች፤ገላጭ-ተንታኝ ጥናትThesis