ታደለ, አለሙደረጄ, ገብሬ2020-10-152023-11-092020-10-152023-11-091986-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22742ይህ ጥናት በኮተቤ መምኀራን ትምህርት ኮሌጅ በዲፕሎማዉ መርኀ-ግብር ለአማርኛ መምህርነት የሚሰለጥኑ ኧጩ መምኀራን ከሚወስዳቸዉ ኮርሶች ዉስጥ አብይ የሆኑትን የአማርኛ ኮርሶች ይዘት በመተንተንና በመገምገም ላይ ያተኮረ ነዉ ጥናቱ በአገራቸን የአማርኛ የመምህራንን ስልጠና የሚመለከቱ ጥናቶችን በመቃኘት የተሰነዘሩ አስተያየቶሀችን ለመዳሰስ ሞክራል፡፡ለቌንቌ መምህርነት ለሚሰለጥኑ ዕጩ መምህራን ስለሚቀርቡ ኮርሶች ይዘት ለመረዳት ኧንደቻል ንድፈ ሀሳባዊ መንደርደሪያዎቸንና የመንደርደሪያ የመተንተኛ ስልቶችን የሚያስጩብጡ ተዛማች ፅሁፎችን ቃኝታልበኮተቤ መምኀራን ትምህርት ኮሌጅ በዲፕሎማዉ መርኀ-ግብር የሚሰጡ አብይ የአማርኛ ኮርሾቸ ይዘት ትንተናና ግምገማThesis