አስፋው, ዘሪሁንሰለሞን, ዝናሽ2020-12-172023-11-092020-12-172023-11-092004http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24156በሀዲያ ዞን ምስራቅ ባዶዋቾ ወረዳ በሚፈጸው ባህላዊ ጋብቻ እና የሰርግ ስነስርአት ክዋኔ ላይ ከዚህ በፊት እኔ እስከማውቀው ድረስ ጥናት አልተደረገም ፡፡ በመሆኑም ይህ ጥናት በወረደው የሚፈፀመውን ባህላዊ ጋብቻና የሠርግ ስነስርአት ክዋኔን ማሳየትና በእያንዳንዱ ስርአት ውስጥ ያሉ ተግባራትን ምንነትና ፋይዳን መግለፅ ዋነኛ አላማ ያደረገ ነው፡፡ የጥናቱን አላማ ከግብ ለማድረስም አውድን መሰረት ያደረገ ምልከታ ቃለ መጠይቅና ቡድን ተኮር ውይይት በመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴነት ያገለገሉ ሲሆን በነዚያህ ዘዴ የተሰበሰቡ መረጃዎች ክዋኔን መሰረት ባደረገ ዘዴamየሀድያ ብሔረሰብ ባህላዊ ጋብቻና የሰርግ ስነስርአትThesis