ጥላሁን, ተሊላደርባ, ሩሹ2020-10-162023-11-092020-10-162023-11-092005-09http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22776ይህ ጥናት የዋና ሴት ገጸባህሪያት ግላዊ መረዳት በኢሳያስ ሆርዶፋ ልብወለዶች ዉስጥ Self Perception of major female characters in Isayas Hordofa's Novels') በሚለዉ ርዕስ የቀረበ ሲሆን ሁለት ዓብይት ዓላማዎችን ይዞ የተነሳ ነዉ፡፡ከነዚህም አንዱ የሴቶች አመለካከት ለማህበረ ባህላቸዉ የሚለዉ ጉዳይና ማህበረሰቡ ለሴቶቹ የሚሰጠዉን ማህበረ ባህላዊ ደረጃ እንዲሁም ሴቶቹ ራሳቸዉ ለራሳቸዉ የሚሰጡት ግምት እስከምን ድረስ ነዉ;; የሚለዉን ሲሆን በሁለተኛ ደረጃ የእነዚህ ሴቶች ዉክልና representation) ከልብወለዶቸሁ አንጻር ቃኝቶ የቀረበ ነዉ፡፡……..amየዋና ሴት ገጸባህሪያት ግላዊ መረዳትየዋና ዋና ሴት ገጸባህሪያት ግላዊ መረዳት ትንተና በኢሳያስ ሆርዶፋ ልብወለዶች ዉስጥThesis