ጌታቸዉ እንዳለማዉዑመር ዳዉድ2020-12-172023-11-092020-12-172023-11-092000-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24159የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመሰረታዊ አማርኛ ኮርስ መምህራንን የንዑስ ቡድን ማስተማር አተገባበር ምጥናት ነዉ፡፡ ጥናቱ ገላጭ ምርምር ሲሆን ለጥናቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎችም ለመምህራኑ ቃለመጠይቅ በማድረግ፤ የክፍል ምልከታን በማካሄድና ተማሪዎች የዕሁፍ መጠይቅ እንዲሞሉ በማድረግ ተሰብስቧል፡፡Amharicየሆሣዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመሰረታዊ አማርኛ ኮርስ መምህራን የንዑስ ቡድን ማስተማር አተገባበር ጥናትThesis