ዓለሚና, በላይነህአስፋው, ተክሌ2020-12-162023-11-092020-12-162023-11-091989-05http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24121ይህ ጥናት ዓይነተኛ ዓላማው ያደረገው የተጠኚዎቸ የአማርኛ ጽሑፋ የስሀተት ዓይነቶቸን ለይቶ ምንጫቸውም ምን እንደሆነ ተገንዝቦ ተገቢ ሊሆን የሚችል የመፋትሄ ሀሳብ ማቅረብ ነው፡፡ የጥናቱን ዓላማ ተገባራዊ ለማድረግ ተከታታይነት የነበራቸው አራት የጽሑፋ ሙከራዎች ለተጠኚ ተማሪዎች ቀርበዋል፡፡ በተጨማሪም ለመምህራንና ለተማሪዎቹ መጠይቆች ቀርበዋል፡፡ በመጨረሻም የክፋል ውስጥና የክፋል ውጭ ምልከታዎችም ተካሂደዋል፡፡amበቡታጅራ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አፋቸውን በመስቃንኛ የፈቱ የአስረኛ ክፋል ተማሪዎች በአማርኛ ሲጽፋ የሚፈጽሟቸዉ ስህተቶች ጥናትThesis