ኃይለሚካኤል, ዶ/ር አረጋፍሬሕይወት, ዳዊት2022-03-162023-11-092022-03-162023-11-092000-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/30632የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በደቡብ፤ በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና በጋምቤላ ክልሎች ለመጀመሪያ ደረጃ ሁለተኛ እርከን ( 7ኛ እና 8ኛ) ተማሪዎች በተዘጁት የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻህፍት ውስጥ የተካተቱ ሥነጽሁፋዊ ሥራዎችን አመራረጥና አደረጃጀት በመመርመር ጠንካራና ደካማ ጎናቸውን መለየትና የመፍትሔ ሐሳቦች መጠቆም ነው፡፡amበደቡብ፤ በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና በጋምቤላ ክልሎች ለመጀመሪያ ደረጃ ሁለተኛ እርከን (7ኛ እና 8ኛ) ተማሪዎች በተዘጋጁበት የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት ውስጥ የተካተቱ ሥነጽሁፋዊ ሥራዎች አመራረጥና አደረጃጀትThesis