አድማሱ, ዮናስ ዶ/ተዉበቱ, ማስተዋል2020-12-092023-11-092020-12-092023-11-091989-05http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23903የዚህ ጥናት ዓቢይ ዓላማ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ጥምህርት ቤት ተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ ማጥናት ነዉ፡፡ ጥናቱ የተካሄደዉ በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ከሚገኙ የመንግስት ከፍተኛ ሁለትኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ዉስጥ በናሙናነት በተመረጡት አራት ትምህርት ቤቶች የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ ነዉ፡፡ሁሉንም የ11ኛ ክልፍ ተማሪዎች በጥናት ዉስጥ ማካተትም ከአቅም በላይ ስለሆነ የተወስኑ ተማሪዎች በናሙናነት ጥናቱ ተካሂዷል፡፡amየከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በአማርኛ አንብቦ የመረዳት ችሎታ፤ በአዲስ አበባ በሚገኙ በአራት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የተካሄደ ጥናት፡፡Thesis