ጌታሁን አማረአብርሃም መስፍን2022-03-302023-11-092022-03-302023-11-092003-03http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/31004የዚህ ጥናት ዋና አላማ በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን በተመረጡ ሶስት ትምህርት ቤቶች የሚዘጋጁ የዘስረኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ ፈተናዎች የይዘት ተገቢነት ደረጃን መገምገም ሲሆን ጥናቱ በትምህርት ቤቶች መምህራን በሚዘገሰጁ የአስረኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ ፈተናዎች ብቻ የተወሰነ ነው፡፡Amharicበትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን በተመረጡ ሦስት ትምህርት ቤቶች የሚዘጋጁ የአስረኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ ፈተናዎች የይዘት ተገቢነት ግምገማThesis