እሸቱ, ረ/ፕሮፊሰር ዓለምግርማ, ፀጋዬ2022-03-112023-11-092022-03-112023-11-092004-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/30528የዚህ ጥናት ዋና አላማ በ1995 እና በ1996 ዓ/ም በአማራ ክልል መምህራን ትምህርት ኮሌጆች ለአንደኛ ደረጃ የመጀመሪያ ሳይክል መምህራን ስልጠና የተዘጋጁ የአማርኛ ቋንቋ የሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተናዎች ተገቢ የመመዘኛ መሣሪያ መሆናቸውን መመርመር ነበር፡፡amበ1995 እና በ1996 ዓ.ም ለአንደኛ ደረጃ የመጀመሪያ ሣይክል መምህራን ስልጠና የተዘጋጁ የአማርኛ ቋንቋ የሴምስተር ማጠቃለያ ፈተናዎች ግምገማ በተመረጡ የአማራ ክልል መምሀራን ትምህርት ኮሌጆች መነሻነትThesis