አድማሱ, ዮናስ(ዶ/ር)አጥላው, ቴዎድሮስ2022-05-312023-11-092022-05-312023-11-092001-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/31818የዚህ ጥናት መነሻ ሃሳብ አንድ ቴክስት ከደራሲው ትርጉም ወሳኝ ባለሥልጣንነት ተለይቶ ሲታይ ከቋንቋ ዘፈቀዳዊነት የተነሳ የትርጉም መዛባት ያጋጥመዋል፤ ይህ ቴክስት የሌሎች ቴክሰቶች በይነጽሁፍ እንጂ በራሱ ወጥ ወይም ምሉዕ በኩለሄ አይደለም ፤ በመሆኑም የአንድምታ ምሉዕነቱን የሚያገኘው በተናባቢነት ባህርይው ነው የሚል ነወ፡፡amአንድ ቴክስት ከደራሲው ትርጉም ወሳኝ ባለሥልጣንነት ተለይቶ ሲታይጦቢያ፡-አውደ ንባባዊ ትንታኔThesis