አስፉው, ዘሪሁን(ዶ∕ርአረዶ, የኔአለም2020-12-162023-11-092020-12-162023-11-092000-07http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24127ይህ ጥናት የአርሲ ሴቶች አልባሳትና ጌጣጌጥ ላይ የተደረገ ነው በጥናቱ በምዕራብ አርሲ ዞን ከሚገኙ 12ወረዳዎች ውስጥ በአርሲ ሴቶች በተለያዩ የእድሜና የማህበራዊ ደረጃዎች የሚለበሱ ልብሶችና ጌጣጌጥ የቀድሞና የአሁን ይዞታን ለማጥናት ሲባል የኮኮሳ እና የገደብ ሀሰሳ ወረዳዎች ላይ ትኩረት ተደርጓል ።የተሰበሰቡት በቃለመጠይቅና በምልክታ ነው።en-USየአርሲ ሴቶች አልባሳትና ጌጣጌጥ ጥናት (በኮኮሳና ገደብ ሀሳሳ ወረዳዎች)Thesis