ፈቃደ, አዘዘገነት, ሽኩር2020-10-162023-11-092020-10-162023-11-092005-10http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22777ይህ ጥናት የሀረሪ ብሄረሰብ የቤት ዉስጥ መገልገያ ቁሶች ገላጭ ጥናት በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ነዉ፡፡በሰባት ምዕራፎች ተከፋፍሎ ቀርባል፡፡ መግቢያ ከሰሳድራለን፤ የተጠኝዉ ብሄረሰብ ዳራዊ መገለጫ፤የዕደጥበብ ባለሙያዎች ህይወትና የሙያ ዉጤቶች የቤት ዉስጥ መገልገያ ቁሶች ትንተና፡ በመገልገያ ቁሶቹ ላይ ያለ ለዉጥ ፤ የማጠቃለያና የይሁንታ ሀሳቦች ናቸዉ፡፡......amየቤት ዉስጥ መገልገያ ቁሶችየሐረሪ ብሄረሰብ የቤት ዉስጥ መገልገያ ቁሶች ገላጭ ጥናትThesis