ዶ/ር ግርማ ገብሬቤዛዬ ፀጋዬ2023-12-122023-12-122022-08http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/684ይህ ጥናት ዋና ዓላማ አድርጎ የተነሳው በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐሊክ ትምህርት ሚኒስቴር የመጀመሪያ እትም 2014 ዓ.ም የሆነውን አማርኛን እንደፌደራል ቋንቋ ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀው የ10ኛ ክፍል የአማርኛ መጽሐፌፍውስጥ የመፃፌፍክሂል ይዘት አደረጃጀት እና አቀራረብ መገምገምን ነው፡፡ይህን ዓላማ መሠረት በማድረግ ዓይነታዊ የምርምር ዘዴን በመጠቀም ለግምገማው በተዘጋጁት መርሆዎች አማካይነት መረጃዎቹ ገላጭ የምርምር ስሌትን በመጠቀም ተብራርተዋሌ፡፡በዚህ ጥናት ውስጥ አብይ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ ሆኖ ያገለገለው የሰነድ ግምገማ ሲሆን የሚገመገመው ሰነድም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐሊክ ትምህርት ሚኒስቴር የመጀመሪያ እትም 2014 ዓ.ም የሆነው አማርኛን እንደፌደራልቋንቋለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀውን የ10ኛ ክፍል የአማርኛ መጽሐፍ ውስጥ የመፃፍ ክሂል ይዘት አደረጃጀት እና አቀራረብ መገምገም ላይ ሲሆን በተጨማሪ በአስረኛ ክፍል ላይ የሚያስተምሩ መምህራን በቃለ-መጠይቅ መረጃ ሰጪነት ተሳትፈዋል፡፡ መማሪያ መጽሀፈን በማንበብ እና በመመልከት እንዱሁም ከመምህራን የተገኙ የቃለ-መጠይቅ ምላሾች ለግምገማው በተዘጋጁት መርሆች አማካይነት ተተንትነዋል፡፡ የመረጃዎች ትንተና ውጤትም ለ10ኛ ክፌል ተማሪዎች የቀረበው በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ትምህርት ሚኒስቴር የመጀመሪያ እትም 2014 ዓ.ም የሆነው አማርኛን እንደፌደራል ቋንቋ ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀውን የ10ኛ ክፍል የአማርኛ መጽሐፍ አሥር ምዕራፍች እናዳሉት እና በአስሩም ምዕራፍ ውስጥ የጽህፈት ክሃል ይዘቶች በተለያየ የአቀራረብና የአደረጃጀት መርህ እንደተዘጋጁ ተደርሶባቸዋል፡፡በመሆኑም የጽህፈት ክሂሌልትምህርት ይዘቶች ከዝርዝር ወደ አጠቃላይ እና ከአጠቃላይ ወደ ዝርዝር የአቀራረብ ስልት መኖራቸው ተስተውላሌል፡በጽህፈት ክሂል አደረጃጀት ውስጥ የተከታታይነት እና ተለጣጣቂነት ዝግጅት ተስተውሎል፡፡የጽህፈት ክሂሎቹ በአስሩም ምዕራፌ 29 ጊዜ በተለያዩ የመማር ማስተማር ርዕሶች ወይም ይዘቶች በተዋረዳዊ እና ጎናዊ አደረጃጀት ቀርበዋል፡፡በአብዛኛው የጽህፈት ክሂልትኩረት የተደረገው አንቀጽን በማነጻጸር እና በማወዳደር ከድርሰት ደግሞ በአመዛዛኙ ላይ ተደጋግመው እንደቀረቡ ታይተዋል፤ይህ ደግሞ ለተማሪዎቹ የጽህፈት ክሂሉን በተደጋጋሚ እንዲለማመዱ አጽንኦት እንደተሰጠበት ያመለክተናል፡፡በአጠቃላይ የጽህፈት ክሂል አቀራረቦች እና አደረጃጀቶች መርህን የተከተለ በመሆናቸው ጠንካራ ጎናቸው አመዝኗል፡፡ስለዚህ ለወደፊት አዘገጃጀቱ በሌሎቹም የመጽሀፌት ዝግጅቶች ላይ ቢደገም የሚሉ የመፌትሄ ሀሳቦች ቀርበዋል፡፡amአማርኛ መጽሐፍ ውስጥ የመፃፍ ክሂል ይዘት አደረጃጀት እና አቀራረብበኢትዮጵያ ፌደራለዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ትምህርት ሚኒስቴር የመጀመሪያ እትም 2014 ዓ.ም የሆነው አማርኛን እንደፌደራል ቋንቋ ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀውን የ10ኛ ክፍል የአማርኛ መጽሀፍ ውስጥ የመፃፍ ክሂል ይዘት አደረጃጀት እና አቀራረብ መገምገምThesis