አዘዘ, ደ/ር ፈቃደሙሉ, አስቴር2022-03-242023-11-092022-03-242023-11-092000-02http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/30819ይህ ጥናት የቁሳዊ ባህል ጥናት ነው፡፡ዋና አላማ አድርጎ የተነሣው በአማራ ከልል በምዕራብ ጎጃም ዞን በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ከባህር ዳር ከተማ በስተሰሜን በየብስ 30፤ በባህር ትራንስፖርት ደግሞ 11 ኪሜ ርቃ በምትገኝ ዘጌ በተባለች ባህረ ሰላጤ(peninsula) ውስጥ የሚገኙ ባህላዊ ቤቶችንና ከሸክላ የተሰሩ የቤት ቁሶችን በሳይንሳዊ አጠናን መንገድ መግለጽ፤amባህላዊ ቤቶችና ከሸክላ የተሰሩ የቤት ቁሶች በዘጌ ባህረ ሰላጤThesis