ለታ, ዶ/ር ደጀኔተሰማ, ደብሬ2022-04-142023-11-092022-04-142023-11-091990-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/31343የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በኦሮምኛ ቋንቋ አፋቸውን የፈቱ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ ድርሰት በሚጽፉበት ጊዜ የሚፈፅሟቸው ዋና ዋና የስህተት አይነቶች የስህተት ብዛትና ድግግሞሻቸውን እንዲሁም ዋና ዋና የስህተት ምንጮቹን ለመለየት ነው፡፡amበኦሮምኛ ቋንቋ አፋቸውን የፈቱ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ ድርሰት በሚጽፉበት ጊዜ የሚፈጽሟቸው ዋና ዋና የስህተት አይነቶችና የስህተት ምንጮች ትንተናThesis