አሰፈዉ, ዘሪሁንዳኜዉ, ምህረት2020-11-182023-11-092020-11-182023-11-092000-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23355ይህ ጥናታዊ ሥራ በአዲስ አበባ ከተማ የሚሰጠዉን የባህላዊ መድሃኒት ህክምና የሚመለከት ነዉ፡፡ የባህላዊ መድሃኒት ሃኪሞች የህክምና ጥበብ መነሻ፤ የመድሃኒቶች መገኛና አዘገጃጀት እንዲሁም ታካሚን አካቶ የቀረበበት ነዉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ስለሚካሄደዉ የባህላዊ ህክምና ከዚህ ቀደም የተደረገ ጥናት የለም፡፡amአዲስ አበባ ከተማ የባህላዊ መድሃኒት አዘገጃጀት፤ አሰጣጥና አጠቃቀምThesis