ዘመልዐክ, መሀሪአድማሱ, ፋሲካ2018-06-142023-11-092018-06-142023-11-092002-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/892የዚህ ጥናት ዓላማ በ‹‹ቬነስያና ሌሎች›› እና በ‹‹ከሰይጣን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ እና ሌሎች›› በሚሉት ሁለት መጽሀፎች ውስጥ ያሉትን ግጥሞች የይዘት ትንተና መስጠት ነው፡፡ ጥናቱ ሦስት ምዕራፎች ሲኖሩት ምዕራፍ አንድ የጥናቱ መግቢያ ሲቀርብበት ምዕራፍ ሁለት ክለሳ ድርሳንን ይዟል፡፡ ምዕራፍ ሦስት ደግሞ የጥናቱ ውጤት ትንታኔዎች የቀረቡበት ክፍል ነው፡፡ በመጨረሻም ለጥናቱ ማጠቃለያ የተሰጠበት ክፍል አለ፡፡ ይህን ጥናት ለማሳካት የተመረጠው የአጠናን ዘዴ በገላጭ የምርምር ዘዴ ውስጥ የሚካተተው የይዘት ትንተና ነው፡፡ በዚሁ መሰረት ግጥሞቹን በሚያነሱት ርዕሰ ጉዳይ በመለየት የይዘት ትንታኔ ተሰጥቶባቸዋል፡፡amከሰይጣን ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅና ሌሎችበ‹‹ቬነስያና ሌሎች›› እና በ‹‹ከሰይጣን ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅና ሌሎች›› በሚሉ ሁለት መፅሀፎች ውስጥ የሚገኙ ግጥሞች የይዘት ትንተናThesis