አዱኛ, ጌታቸውገብሩ, አበበች2020-12-072023-11-092020-12-072023-11-092004http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23880የዚህ ጥናት ዋና አላማ በኦሮምያ ክልል ትምህርት ቢሮ አማርኛን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ለሚማሩ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ተዘጋጅተው ሲቀርቡ በነበሩ የማጠቃለያ ፈተናዎች ውስጥ ሰዋሰውን ለመመዘን የቀረቡ ጥያቄዎች ተገቢ የመመዘኛ መሳርያ መሆናቸውን መመርመር ነበር፡፡amከ1998-2003 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል አማርኛን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ለሚማሩ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ተዘጋጅተው የቀረቡ የአማርኛን ቋንቋ ክልላዊ ፈተናዎች ውስጥ የሰዎሰው ጥያቂዎች ግምገማThesis