መሠረት, ዘላለም (ዶ/ር)መሏመዴ, መሪማ2018-06-122023-11-092018-06-122023-11-092009-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/416ይህ ጥናት በእንጦጦ ሏመረ ኖኅ ኪዲነ ምሔረት ገዲም ሊይ የተካሄዯ ሲሆን ከፍክልር ውጎች ውስጥ የሚገኙትን ቁሳዊ ባህልች እና ተረኮች መሠረት ያዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ ይዝት የተነሣው ዋና ዓሊማም ተረኮቹ እና ቁሳዊ ባህልቹ በገዲማውያኑና በእምነቱ ተከታዮች ንዴ ያሊቸው ፊይዲ መመርመር እና ተምሳላታቸውን ማሳየት የሚሌ ነው፡፡ በርእሰ ጉዲዩ መመረጥ እንዯ ዓቢይ ምክንያት የሚጠቀሡት የእንጦጦ ሏመረ ኖኅ ኪዲነ ምሔረት ገዲም ከ1500 ዓመት በሊይ ያስቆጠረች ቢሆንም በገዲሟ ዘሪያ ሊይ በቂ የሆኑ ጥናቶች አሇመዴርገቸው ነው፡፡ በመሆኑም ይህ ጥናት የራሱ የሆነ የሚያበረክተው ነገር ይኖረዋሌ ተብል ይታሰባሌ፡፡ የጥናቱ ዏሊማ ግብ ይመታ ንዴ የምርምር ጥያቄዎቹ ምሊሽ እንዱያገኙ መረጃዎች ከቤተ መጻሔፌት እና ከመስክ ተሰብስበዋሌ፡፡ መረጃዎቹም በቃሇ መጠይቅና በምሌከታ የተሰበሰቡ ናቸው፡፡ የተሰበሰቡትን መረጃዎችም በካሴት፣ በቪዱዮ ካሜራ፣ በካሜራና በማስታወሻ ዯብተር በማጠናቀር መረጃዎቹ ከግብ ሇማዴረስ ተችሎሌ፡፡ በእነዙህ አማካኝነት የተሰበሰቡት ቃሊዊ ተረኮችና ቁሳዊ ባህልች በተረክ ንዴፇ ሏሳብ፣ በቁሳዊ ባህሌ ፅንሰ ሏሳብ ሞዳልችንና ተረክንም ሆነ ቁሳዊ ባህሌን ሇመፇከር በሚያስችሇው በተግባራዊ ንዴፇ ሏሳብ ተተንትነው በገሇጻና ትንተና ሥሌት ተብራርተው ቀርበዋሌ፡፡ በጥናቱ እንዯታየው በእንጦጦ ሏመረ ኞኅ ኪዲን ምህረትገዲም ውስጥ ከሚተረኩት ትረኮች መካከሌ አባ ሉባኖስ ወዯዙህች ገዲም ከመጡበት ጊዛ አንስቶ እንዯሆኑ የሚያሳዩ ናቸው፡፡ ይህችም ገዲም ፇጣሪ ሇመስራቹ በራዕይ ታቦቷን በማሳየት የተመሰረተች መሆኑን ያሳየናሌ፡፡ ይህም ተረክ ሇጋዲማውያኑ ይህች ገዲም እንዳት ተመሠረተች ሇሚሇው ምሊሽ የሚሰጥ ነው፡፡ ከዙህም በተጨማሪ ተረኮቹ የገዲሟን ጥንታዊነት እና ታሪካዊነት የመከር፣ የስፌራዋን ክብር ከፌ የማዴረግ፣ የስፌራዋን ቅዴስና የመስበክ ሚና እንዲሊቸው ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡ የቁሳዊ ባህልቹመረጃዎች አጠቃሊይ እንዴምታ የእንጦጦ ሏመረ ኖኅ ኪዲነ ምሔረት ገዲም የጥበብ ዕሴት መገሇጫ፣ የመንፇሳዊ ዕሴት ነጸብራቅ፣ ባህሊዊ ገጽታን ማሳያና የመንን መንፇስ መፇተሻ መሆንዋ በጥናቱ ታይቷሌ፡፡ በአጠቃሊይ ተረኮቹና ቁሳዊ ባህልቹ የሃይማኖት መታገጊያ፣ የማንነት ማጽኛና መገንቢያ መሣሪያ መሆናቸው በጥናቱ በሰፉው ተመሌክቷሌ፡፡amገዲም አመሠራረትና በገዲሟ ዘሪያየእንጦጦ ሏመረ ኖኅ ኪዲነ ምሔረት ገዲም አመሠራረትና በገዲሟ ዘሪያ የሚነገሩ ተረኮችና ቁሳዊ ባህልች ጥናትThesis