ካሣዬ ዶ/ር, ዓለሙፍሬው, አይናዲስ2021-11-262023-11-092021-11-262023-11-092013-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/28992ይህ ጥናት ‹‹የጋብቻ ነውሮች በዳንግላ ወረዳ›› በሚል ርዕስ የቀረበ ነው፡፡ ይህንን ርዕሰ ጉዳይ ለማጥናት ያነሳሳኝ ምክንያት እሰካሁን በአደረግሁት የተዛማች ጥናቶችና ፅሁፍች ቅኝት የጋብቻ ነውሮችን በተመለከተ የተጠና ጥናት ስላላጋጠመኝ ነው፡፡amየጋብቻ ነውሮችየጋብቻ ነውሮች በዳንግላ ወረዳThesis