ከበደ, ይልማ (አቶደመቀ ውበት, ዬሴፍ2020-12-222023-11-092020-12-222023-11-091989-05http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24299ይህ ጥናት የታተመው በ1984ዓ∙ም ∙ታትሞ ከ1985 ዓ∙ም∙ በሥራ ላይ የዋለው የ10ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርህ ትምህርት የአላማ አነዳደፍና የይዘት አደረጃጀት ብቃት ለመገምገም ነው። ግምገማውንም ለማካሄድ በአዲስ አበባ የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ10ኛ ክፍል ሊያስተምሩ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን መጠይቆች የተበተኑ ሲሆን፥ በሥርአት ትምህርት ጥናት ምርምር ኢንሲቱትዩት ለአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል ባለሞያዎች ደግሞ ቃል መጠይቅ ቀርቧል ።ከነዚህም ሁለት የመረጃ መሰባሰቢያ ዘዴዎች ባሻገር ቫሌትና ሪና (19.72) የቋንቋ ትምህርት ዓላማዎችንና ሙከራዎችን ለማደራጀት የተጠቀሙበት ያሠራር ሥልት በሥራ ላይ ውሏል።amየአስረኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርህ ትምህርት ዝርዝር አላማዎች አነዳደፍና ይዘቶች አደረጃጀት ብቃት ትንተናThesis