መካ, ሰላማዊትዋስይሁን, ማለደ2022-03-232023-11-092022-03-232023-11-092005-05http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/30780ይህ ጥናት በማኀበረሰቡ ዘንድ የመዓረግ ልዕልና ባላቸው ማለትም ነገሥታትና ጳጳስ ስም በተጻፉ ገድሎች ውስጥ የተጋዳሊነት ጽንስ ሐሳብ አነዴት እንደተገለጸና እነዚህን ገድላት ያበቀለ ማኀበረሰብ የራሱን የሚኖርበትን፤ሊኖርበት የሚሻውን ርዕዮተ አለም እንዴት እንደቀመረበትና እንዳስረገበት ማጥናት ላይ ያተኮረ ነው፡፡amበቅዱሳን ነገሥታትና በአንድ ጳጳስ ገድል ላይ የተደረገ ንጽጽራዊ ጥናት ከተጋዳሊ ሚት ንድፈ ሐሳቦች አንጻርThesis