ኃይለሚካኤል, አረጋ ዶ/ርመኩሪያ, መሰለ ወንድማገኝሁ2020-11-302023-11-092020-11-302023-11-091990-05http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23712የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በ1987 ዓ.ም ለመምህራን ማሠልጠኛ ተቋም የተዘጋጀዉ የአማርኛ ቋንቋ መርሀ-ትምህርት ከስነ-ዘዴ አኩዋያ በትግበራ ላይ ያጋጠሙትን ችግሮች በማጥናት ዉጤቱን ማመልከትና ከዉጤቱ አንፃር መፍትሄ ሀሣቦችን መጠቆም ነዉ፡፡amየመምህራን ማሰልጠኛ ተቋም ያማርኛ መርሀ-ትምህርት ትግበራ ሂደትን ከስነ-ዘዴ አኩዋያ መገምገም፤ በአዋሳና አርባ-ምንጭ መምህራን ማሠልጠኛ ተቋማትThesis