ሰላማዊት ዶ/ር, መካእስተዚያ, አስማማው2020-11-022023-11-092020-11-022023-11-092003http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22986ይህ ጥናት በመትፋት ላይ ያሉ ሀገረሰባዊ ቤቶችና የእጅ ስራ ቁሶች በደጋ ዳሞት ወረዳ በሚል ርእስ ሲዘጋጅ በወረዳው በመጥፋት ላይ ያሉ ሀገረሰባዊ ቤቶችና የእጅ ስራ ቁሶች አሰራር ብሎም በምን ተጽዕኖና እንዴት እየጠፋ እንዳሉ በመግለጽ የማሳየት አላማን ይዞ ነበር፡፡ዓላማውን ማሳካት ይቻል ዘንድ አጥኝው የቃል መጠይቅና ምልከታን በዋና የመረጃ ማሰባሰቢያ ዘዴነት የጹሁፍ መጠየቅን የናሙና ጥናትና የተተኮሪ ቡድን ውይይትን ባጋዥንት ተጠቅማል ፡፡amበመጥፋት ላይ ያሉ ሀገረሰባዊ ቤቶችና የእጅ ሥራ ቁሶች በደጋ ዳሞት ወረዳThesis