እሸቱ, ረ/ፕሮፊሰር አለምዴሬሳ, ድንቄሳ2022-03-312023-11-092022-03-312023-11-091996-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/31054የዚህ ጥናት ዋና አላማ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ለከፍተኛ ተቋማት የመግቢያ ፈተና ውስጥ ባለመካተቱ ምክንያት በቋንቋው ትምህርት ላይ የመሰናዶ ተማሪዎች ያመጡት የአመለካከት ለውጥ መኖር አለመኖሩን ለማረጋገጥ ነበር፡፡amበአዲስ አበባ መስተዳደር የአማርኛ ቋንቋ አፈፈትና በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል ኢአፈፈት የሆኑ የመሰናዶ ተማሪዎች ለአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያላቸው አመለካካት ንጽጽርና ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ተላውጦዎችThesis