አማረ, ዶ/ር ጌታሁንመንግሥቴ, የሺጥላ2021-05-142023-11-092021-05-142023-11-092008-06http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/26427የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በጽሕፈት አውድ የሚቀርብ ሰዋሰው የ2ኛ ቋንቋ ተማሪዎችን አካዳሚያዊ ጽሕፈት ሰዋሰዋዊ ስልጠት (Grammatical accuracy) በማሻሻል ያለውን ውጤት በ9ኛ ክፍል የቤንችኛና የካፍኛ አፍ-ፈት ተማሪዎች ላይ ሙከራ በማካሔድ ማወቅ ሆኖ፤የጥናቱ ተሳታፊዎች ለትምህርቱ ያላቸውን አመለካከት መመርመርን አካቷል፡፡amበ9ኛ ክፍል የቤንችኛና የካፍኛ አፍ-ፈት ተማሪዎች ማሳያነትበጽሕፈት አውድ የሚቀርብ ሰዋሰው የ2ኛ ቋንቋ ተማሪዎችን አካዳሚያዊ ጽሕፈት ሰዋሰዋዊ ስልጠት በማሻሻል ያለው ውጤት፤ በ9ኛ ክፍል የቤንችኛና የካፍኛ አፍ-ፈት ተማሪዎች ማሳያነትThesis