dc.contributor.advisor | አስፋው, ዘሪሁን | |
dc.contributor.advisor | ጣሰው, ባይለየኝ | |
dc.contributor.author | መሐመድ, ኮማንደር | |
dc.date.accessioned | 2020-12-29T07:25:30Z | |
dc.date.available | 2020-12-29T07:25:30Z | |
dc.date.issued | 2005 | |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24389 | |
dc.description.abstract | በደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ብሔረሰብ ከጥንት ጀምሮ የተለያዩ ሀገረ-ሰባዊ እምነቶችን ይከተላል ፡፡የኦሪ ብሔረሰብ ሀገርሰባዊ አምነቱ አድርጎ ከሚከተላቸው በርካታ አምነቶች ውስጥ የበሪ እምነት አጅግ ይዘወተራል ፡፡ ‹‹በሪ››ሴት አማልክት ስትሆን በወንድ አማልክትነት ከሚታመኑት ‹‹ሳቢ›› እና ‹‹ጸይሲ›› የበለጠ ዘወትር አምልኮ ይደረግለታል ፡፡በየክስተቱና በየአጋጣሚው የበሪ ስም ይነሳል ፤ ለበሪ አምልኮ ይፈጸምለታል ፡፡ከ1976 ዓ.ም ወዲህ በሌሎች ርዕሶች ስር የበሪን አምነት በጥቂቱ ጠቅሰው ካለፉት አንዳንድ ጥናቶች በስተቀር በእምነቱ ላይ አቢይ ትኩርት አድርጎ የተካሔደ ጥናት አላገጠመኝም፡፡ | en_US |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ | en_US |
dc.title | ‹‹የበሪ ሀገረ-ሰባዊ እምነት በደቡብ እሪ ወረዳ በዎባመር አካባቢ.›› | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |