አለበል, ቴዎድሮስ
(አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ, 2006-06)
ይህ ጥናት ልጅነት በማሕሌት እና አለንጋና ምስር፤ ሥነ ልቡናዊ ንባብ በሚል የተደረገ ነው፡፡ የጥናቱ ዘዴ በይነ-ቴክስታዊ ሲሆን ስልቱ ደግሞ ፍካሬ ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጡት ቴክስቶች ውስጥ ልጅነት ከሥነ ልቡና ንድፈ ሃሳቦች አንጻር ቢፈተሽ መልካም ነው በሚል ዕምነት የተደረገ ነው፡፡ በቴክስቶቹ የተቀረጹ ልጆች ማኅበረ-ልቡናዊና ሳይኮሴክሿል ማንነት፣ ...