ቴሌ, ሲሳይ
(አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ, 2007-03)
የዚህ ጥናት ዋነኛ ዓላማ ከ2001 ዓ.ም. እስከ 2006 ዓ.ም. በሀገር አቀፍ የፈተናዎች ድርጅት ለአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ በተሰጡት ፈተናዎች ውስጥ ተካተው የሚገኙትን የሰዋስው ጥያቄዎች ይዘትና አቀራረብ መተንተን ነው፡፡ በጥናቱም ዓይነታዊ እና መጠናዊ የምርምር ስልትን በመጠቀም ለጥናቱ ዋና ዋና ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጥቷቸዋል፡፡ ...