ወልደኪዳን, ሰብለ
(Addis Ababa University, 2010-12)
ሥነ ጽሑፍ በቋንቋ ይበጃል፤ ቋንቋ በሰው ልጅ ማንነት ስሪት ውስጥ ሰፊውን ድርሻ
ይወስዳል፤ ይህ በመሆኑም በሥነ ጽሑፍ ጥናት ልማድ ውስጥ የሰውን ልጅ የማንነት
ጥያቄ እና የራስ ማንነት ምስል ስሪት እንዴትነት መመርመር አንዱ አካሄድ ነው፡፡
ይህም ጥናት በሰው ልጅ ማንነት እና ለማንነቱም ባለው የራስ ምስል ንቃት ላይ
የሚያተኩረውን ...