እባቡ, ምህረት
(Addis Ababa University, 2019-06)
ይህ ጥናት በእነብሴ ሳር ምዴር ወረዲ ስሇ ሴቶች የሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮችን ይዘት ትንተና ሊይ ያተኮረ ሲሆን የትናቱ ዋና ዓሊማም ስሇ ሴቶች የሚነገሩ ምሳላያዊ ንግግሮችን ይዘት በመተንተን በማኅበረሰቡ ውስጥ ያሊቸውን ሚና እና በማኅበረሰቡ ውስጥ የሚዯርስባቸውን ባህሊዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ ማሳየት ነው፡፡ሇጥናቱ ግብዓት የሚሆኑ መረጃዎች ...