ከበደ, መዓዛ
(አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ, 2006-07)
የዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ አላማ በጋሞና በወላይታ ብሄረሰብ ቋንቋ የወንድና የሴት አዎንታዊ እና አሉታዊ ተባልጦን የሚያሳዩ ምሳሌያዊ ንግግሮችን ለይቶ በማመልከት የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥ ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄደው በገላጭ የምርምር ዘዴ ሲሆን የጥናቱ የመረጃ ውጤት ትንተና ከቃለ-መጠይቅ ከተገኘው ውጤትና በክለሳ ድርሳናት ከተነሳው ሀሳብ ጋር በማስማማት ...