ብርሃኑ, ላእከማርያም
(Addis Ababa University, 2010-06)
ይህ ጥናት “ጉዲያቸውን ማኅበራዊ፣ ፖሇቲካዊ እና ሃይማኖታዊ ያዯረጉ የግዔዛ ቅኔያት ይዖታዊ ትንተና” በሚሌ ርእስ ተመሥርቶ ተከናውኗሌ፡፡ የጥናቱ ዏቢይ ዏሊማ በማኅበራዊ፣ በፖሇቲካዊ እና በሃይማኖታዊ ጉዲዮች ሪያ የቀረቡትን የግዔዛ ቅኔያት በፍካሬ ሥሌት መሠረት መፈከር ነው፡፡ የሥነ-ትርሜን ንዴፈ ሏሳብ የአጠናን ዖዳ በመጠቀም በማኅበራዊ ዏሥራ ...