ታዬ, እታለማሁ ታዬ
(አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ, 2006-06)
የጥናቱ ዓላማ የቋንቋ መምህራን በተማሪዎቻቸው የጽሁፍ መልመጃዎች ላይ የሚሰጧቸውን ጽሁፋዊ ምጋቤ ምላሽ መፈተሽ ነው፡፡ አይነታዊና መጠናዊ የምርምር ዘዴን በመጠቀም ጽሁፋዊ ምጋቤ ምላሹ ተፈትሿል፡፡ ተጠኝዎች በየካቲት 23 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2006 ዓ.ም በ9ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋን በማስተማር ላይ ካሉ መምህራን ውስጥ በቀላል የዕጣ ንሞና ዘዴ አራት ...